COVID 19 - NEWS - ETH

COVID 19 - NEWS - ETH

13 3

Addis Ababa, Ethiopia



©2020 All Rights Reserved
https://t.me/Coronavirus_EThiopia

ይቁም!


ይቁም!


"የገዛ ልጁን ደብድቦ የደፈረን አባት ያውም የህግ አስከባሪ የሆነው ሰው በ9 አመት ብቻ መቅጣት አስተማሪ ነው ? ለ10 ዓመቷ ህፃን የዘላለም ጠባሳ የሰጣት ሰው 9 ዓመት ብቻ መቅጣት ተገቢ ነው ? ይህን አስነዋሪ ተግባር እስከመቼ ነው የምናባብለው ?" - መራሂት (የሴቶች ንቅናቄ)


@CORONAVIRUS_ETHIOPIA

https://t.me/CORONAVIRUS_ETHIOPIA/696

ህይወታቸው ያለፈ 5 ሰዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦


ህይወታቸው ያለፈ 5 ሰዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦


1. የ34 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ፤ ከእስክሬን ላይ የተወሰደ ናሙና (ከጤና ተቋም)


2. የ65 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ፤ ከእስክሬን ላይ የተወሰደ ናሙና (ከጤና ተቋም)


3. የ10 ዓመት ወንድ የትግራይ ክልል ነዋሪ፤ ከእስክሬን ላይ የተወሰደ ናሙና (ከጤና ተቋም)


4. የ70 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ ከእስክሬን ላይ የተወሰደ ናሙና (ከማህበረሰብ)


5. የ18 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበረ።


@TIKVAH_ETH_NEWS

https://t.me/CORONAVIRUS_ETHIOPIA/689



@tikvahethmagazine
በኩል እነዚህ መረጃዎችን ከነምንጮቻቸው አሰባስበንላችሁ አስቀምጠናል ፦


- በጣሊያን ኤምባሲ ውስጥ ለ29 ዓመታት ለተጠለሉ የቀድሞ የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት መንግሥት ምሕረት አድርጎላቸው ቀሪ ሕይወታቸውን ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲያሳልፉ ባልደረቦቻቸው በደብዳቤ ጥያቄ አቀርበዋል።


- የዎላይታ የቀድሞ ክብር ተሰናባች መካላከያ ሰራዊት አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር ማደረጋቸው ተገልጿል።


- የመቐለ ዩኒቨርሲቲ (ሞሞና ኤፍ ኤም 96.4) ዝቅተኛ ገቢ ካላቸው ቤተሰቦች የመጡና ትምህርታቸው በሬድዮ መከታተል ለማይችሉ ተማሬዎች የሬድዮ ሬሲቨሮችና የእጅ ስልኮችን አበርክቷል።


- የጋሞ ሕዝብ በስነ-ልቦና ከሚቀራረባቸው ህዝቦች ጋር አደረጃጀት መፍጠር ካልቻለ ህገ-መንግስታዊ መብቱን ተጠቅሞ የራሱን ክልል የመመስረት ጥያቄውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የጋሞ ዞን አስተዳደር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።


- የሲዳማ ህዝብ ልዩ ምልክት የሆነውን 'የሻፌታ ታወር' ግንባታ ስምምነት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር በዛሬው ዕለት ተፈራርሟል፡፡


- የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ የነበሩት እና ምርጫ ያሸነፉት ላዛረስ ቻኩዌራ አዲሱ የማላዊ ፕሬዚዳንት በመሆን ዛሬ ቃለ መሃላ መፈጸማቸው ተገልጿል።


@CORONAVIRUS_ETHIOPIA

https://t.me/CORONAVIRUS_ETHIOPIA/684